ማንነቱን የሚያውቅ ዘመናዊ ማህበረሰብ እንገነባለን

ማንነቱን የሚያውቅ ዘመናዊ ማህበረሰብ እንገነባለን

Get started

ስለ እኛ

ፍቅር ደብረብርሃን የማህበረሰብ ልማት ማህበር አእምሮ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ማህበር ነው። ሰውነታችን ጥሩ ምግብ ማግኘት እንደሚያስደስተው ሁሉ አእምሮእችንም ጥሩ ምግብ ይፈልጋል። ይሄ ጥሩ ምግብ ጤናማ አእምሮን ያበለጽጋል።

ፍቅር ደብረብርሃን የማህበረሰብ ልማት ማህበር አእምሮ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ማህበር ነው። ሰውነታችን ጥሩ ምግብ ማግኘት እንደሚያስደስተው ሁሉ አእምሮእችንም ጥሩ ምግብ ይፈልጋል። ይሄ ጥሩ ምግብ ጤናማ አእምሮን ያበለጽጋል።

ተግባራት

የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማሳደግ
የማህበረሰቡን አስተሳሰብ መገንባትና ማነቃቃት
ደብረብርሃንን ጽዱና ለመኖሪያ ምቹ እንድትሆን የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማሳደግ